ምክንያቱም ኢየሱስ እውነት ነው:: ይሰማል እንዲሁም ይመልሳል::
Jul 30, 2024ምክንያቱም ኢየሱስ እውነት ነው:: ይሰማል እንዲሁም ይመልሳል::
Jul 30, 2024የዩሐንስ ወንጌል 13:35 ላይ እንደተገለፀው እውነተኛ ክርስቲያኖች ፍቅራቸው ነው መለያቸው! የቃል ሳይሆን በተግባር የተደገፈ ፍቅር እሱን ደግሞ የእውነት እየኖርኩት ነው! ሲቀጥል የእምነቱ አስተምህሮ በአምላክ ቃል ላይ ብቻ የተመሰረተ ነው ደግሞም የሃይማኖት መምህራኑ ለራሳቸው ያልተገባ ጥቅም ለማጋበስ አይሞክሩም! መልካም ምግባርን በመቅረፅ ረገድም ተመስክሮለታል! በመፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያዳበርኩት እምነቴ ከአባት ከእናቴ የወረስኩት ብቻ ሳይሆን በራሴ መርምሬ ያገኘሁት ስለሆነ! አምላክን ተረድቼ ጨርሼዋለው ሳይሆን ቢያንስ ግን በማስረጃ የተደገፈ እምነት ነው ያለኝ እምነቴም ለተግባር ያነሳሳኛል! (ያዕ 2: 17ና 26፣ ማቴ 23: 8, 10)
Jul 30, 2024Holysprite ❤️........ @ZANCHOR 👈lanedazi ayant tayak mase
Jul 30, 2024Jesus Christ ye meseretat betekrtiyan lay yalew emenet nw tkklgna. Aleke Esuam orthodox tewahdo church nat Go to google search the founder of orthodox churche Jesus Christ , a way of life ,life … all of the above
Jul 30, 2024Just believe🤷🏾♂️...actually some times tyake wst megbath aykerm is mine realy right in this point bleh then be believe talfaleh at that point....fully mine is right or superior blo maseb blinf thinking ymeslegnal endene
Jul 30, 2024everybody eminetu lerasu tikikil nw. Religion is not based on logic...Eminet/ mamen nw aleke. Meyasazinw gn sw yene bicha lk nw yilali... ቆይ የትኛው religion ተከታይ ነው ሚድነው? only Orthodox ? Only Muslims ? Only Catholics ? Only Protestant ?..... የ አምላክ የማዳኑ ሚስጢር አይታወቅም። በቃ እመን ዝም ብለህ ካለማመን ማመን ይሻላል አንዱ ውስጥ ሆነህ።
Jul 30, 2024because it's not about right and wrong.
Jul 30, 2024My personal relationship with the holy spirit thought me that he's real, loving and caring father... am on the right path.
Jul 30, 2024