ሰላም ወገን ዘመድ ጋር ሰሞኑን ሰርግ ሔጄ ነበር እና ምግቡ አልተመቸኝም ሽንትቤት ካካ ሳረግ ይቆሮቁረኛል ሆዴን ይነፋኛል ከዛን የሆኑ አረንጓዴ የሚርመሰመሱ ትሎች ናቸው የሚወጡት በዛ ላይ በጣም ነው የሚያቃጥለኝ ክላስ ውስጥም መማር አልቻልኩም ያንቆራጥጠኛል ምንድነው
Jul 29, 2024Tinea sagintawoch nachew tire kurt abezash ende
Jul 30, 2024ሰላም ወገን ዘመድ ጋር ሰሞኑን ሰርግ ሔጄ ነበር እና ምግቡ አልተመቸኝም ሽንትቤት ካካ ሳረግ ይቆሮቁረኛል ሆዴን ይነፋኛል ከዛን የሆኑ አረንጓዴ የሚርመሰመሱ ትሎች ናቸው የሚወጡት በዛ ላይ በጣም ነው የሚያቃጥለኝ ክላስ ውስጥም መማር አልቻልኩም ያንቆራጥጠኛል ምንድነው
Jul 29, 2024Tinea sagintawoch nachew tire kurt abezash ende
Jul 30, 2024Clinic mehed nw mndenw yehe teyake nw ahun ere mnteyekewen enewek
Jul 30, 2024ቆይ ግን ሁላችሁም ለምንድነው የምትጠሉኝ ምን ከደረኳቹ ስለ ጤናም መጠየቅ አይቻልም ማለት ነው😭
Jul 30, 2024ለምለም ኮሶ ታይቶሽ እንዳይኾን 😂😂 ወይም ጎመን በልተሽ እንደኾነ ሸንቃጣ ኾኖ እየወጣ ይኾናል 😁 ምን ስትይ ደግሞ አቀርቅረሽ አየሽው 😂😂 ምን የምትጥይ መስሎሽ ነው ኧረ ሀኪም ቤት ሂጂ በዚኽ ከቀጠልሽ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐብይ ችግኝ የምታፈላ ተገኘች ሲል ለልማት ይወስድሻል ።
Jul 30, 2024Wy ayzosh tayiw hakim bet😒
Jul 30, 2024እግዚአብሔር ይመስገን እኔስ ሙሉ ጤነኛ ነኝ።አይደለም ሆድ ቁርጠት ራስ ምታት እንኳን አያቀኝም። አንተ ግን ምን ያክል ስራ ብትፈታ ነው kung የሚለው ላይ u ን ጨምረህ የኔን ስም አስመስለህ እና አጭበርብረህ እንደዚ አይነት ወራዳ ጥያቄዎችን የጠየከው ምን አርጌህ ይሆን? Shame on you!
Jul 31, 2024Esey ye panda menfes nw🤣 Demo endezi gelts madreg mndenw🤮 Anyways mebelda mokri
Jul 30, 2024Tu besmeab😐
Jul 30, 2024ምንድነው የምትሳደቡት ቆይ ታማቹ አታውቁም😢 ቢጨንቀኝ እኮ ነው የጠየኳቹ
Jul 30, 2024ቶሎ ሀኪም ቤት ሂጂ🏃♀➡️
Jul 30, 2024Anchi lj gn nigirgsh kaka Chinklatsh kaka beka emumushm kaka sayhon aykerm🤮🤮🤮
Jul 30, 2024