#religion
ወይንአምባ ማርያም ቤተክርስቲያን የሚባል ደብር አዲስ አበባ ውስጥ የት አከባቢ እንዳለ ምታቁ?
Jul 29, 20242 engagements
ወይንአምባ ማርያም ቤተክርስቲያን የሚባል ደብር አዲስ አበባ ውስጥ የት አከባቢ እንዳለ ምታቁ?
Jul 29, 2024አዲስ አበባ ጎሮ አደባባይ መጨረሻ ወርደህ ባጃጅ ትይዛለህ ሰው ብጠይቅ ያሳዩሁአል plus map ላይ አይጠፋም ከ ጎሮ ግን አይርቅም ብዙ
Jul 30, 2024Amesegenalew 🙏
Jul 30, 2024