#health Selam family -ስለ እንጥል መዉረድ ሰምታቹ ወይም አጋጥሟቹ ያቃል የእኔ ግን የእንጥል መርዘም ነዉ እና ምንም የህመም ስሜት የላትም እንጥሏ ከረዘመች 5 ወር አለፋት ሆስፒታል ከአንዴ ሦስቴ ሂጃለዉ መዳኒት ከመስጠት ዉጭ ምንም አላደረጉልኝ መዳኒቱ ደግሞ ምንም ለዉጥ አላመጣልኝ. እንጥል ከወረደች መብላት እና ማዉራት አታስችልም ህመምም አላት የእኔ ግን እንደዛ አድለችም የእኔ ረዝማ ምላሴ ላ ይ ታጥፋለች ቅዝቃዜ ሲሆን ደግሞ የበለጠ ትረዝማለች እና ፕሊስ እምታቁ ወይም አጋጥሟቹ እሚያቅ ካለ ብትነግሩኝ🙏. አመሰግናለሁ
Jul 29, 2024Enem agatimogn neber gin yashalegn የጣዝማ ማር ነው
Jul 29, 2024