እኔ በንደዚህ ነገር ላይ እውቀቱ ስለሌለኝ ነው ዶላር ስለጨመረ ለሀገር ወይም ለመንግሥት ሳይሆን ለህዝቡ ጥሩ ነገሩ እና መጥፎ ጉዳቱን ንገሩኝ ከምሳሌ ጋር
Jul 29, 2024ጉዳቱ ሁሉ ነገር ነዉ ሚወደደው! ሁሉም ነገር! አንኩአን ይሄ ተጨምሮ አንዲሁም ኑሮ ለከበደው ሰዉ በጣም ከባድ ነዉ ሃሳቡ መጥፎ ሁኖ አደለም. ይሄ ነገር በጣም ኢኮኖሚምውን ልያነቃቃው ይችላል.ብዙ የውጭ ኢንቨስትመንት ይስባል, ብዙ ስራም ይፈጠራል. ባንክ ብርር ያለው ሰዉ ሁሉ ብሩ የመግዛት አቅሙ ሳይቀንስ የሆነ ነገር ለማርግ ስለሚጨረጨር ኢኮኖሚው በጣም ይንቀሳቀጻል. በዚ መሃል ሁሉም አቃ ሲወደድ ደሞዝተኛው ነዉ በጣም የሚጎዳው. ነጋዴ ኑሮ በተወደደበት ቁጥር እሱም እቃውን ያስወድዳል ደሞዝተኛ ግን ደሞዙ ንቅንቅ አይልም so የኑሮ ውድነቱን ለመቆጣጠር እና ለመሳሰሉ ተግባራት የሚሆን መንግስት ወደ 10 ቢልየን ዶላር ከተለያዩ አለማቀፍ ባንኮች በብድርም በእርዳታም አግኝቷል. አሁን በኔ ምልከታ ሃሳቡ ሸጋ ሆኖ ሳለ ችግር ሊሆን የሚቺለው መንግስት የእውነት የተበደረውን ገንዘብ ለታለመለት አላማ ማለትም ገበያውን ለማረጋጋት ያውለዋል ወይ ነዉ. ይሄ መንግስት አንደሚታወቀው ትልቅ የዶላር እጥረት አለበት. ስለዚህ ይሄን ውሳኔ የወሰኑት በደምብ አስበውበት ሳይሆን. የ ዶላር ብድሩን ለማግኘት ብቻ ሊሆን ይችላል ብዬ እፈራለው. እናም ገንዘቡ ኤኮኖሚ ከማረጋጋት ይልቅ መሳርያ ለመግዛት ሊጠቀሙበት እና አገሪቷን በቀላሉ ወደማታገግምበት ቀውስ ልትገባ የሚትቺልበት እድል ሰፊ new
Jul 29, 2024