ሰወች እስኪ እርዱኝ እኔ ቆንጅዬ ነኝ የምሬን ነው😁 ግን ሴቶችን ማናገር አልችልበትም reject መደረግ በጣም ነው የምፈራው am 22 years old😩😬 በጣም የማፈቅራት ልጅ ነበረች የዛሬ ፮አመት ግን እሱ ማይወዳት እሷ ምትወደው ልጅ እኔ ስፈዝ እሱ ቀለባት ይመቸው! ካገገምኩ ቆየሁ ያው ፍቅሬን እንኳን ሳልገልፅላት መነጠቄ በጣም ነበረ የከፋኝ አሁን ግን ሴቶችን ማናገር እፈልጋለሁ የምር girlfriend እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ ግን reject ከመደረግ አፌን ዘግቼ single ሆኜ ብቀር የምመርጥ አይነት ሰው ነኝ ደሞ ችግሬ ማውራት እራሱ አላውቅበትም expert ካለ ይርዳኝ😁
Jul 29, 2024ሴት ስታይ ሌላ ባህሪ አይኑርህ በቃ አሁን እንዳወራሀን አውራቸው ይወዱሀል
Jul 30, 2024