#other
ሰላም AAE fam ትናንት የእህቴ ሰርግ ነበር ግን እኔ ከቤተሰብ ጋር በማንነቴ ምክንያት የደበቁኝ ነገር ስለነበር እና በጣም ስላስከፉኝ ሳልገኝ ቀረው እሷ ይቅርታ ብላኝ ነበር እኔም ይቅር ብያታለው ነገር ግን ከእነሱ ጋር ላለመሆን ብዬ ቀረው አሁን ግን በጣም እየፀፀተኝ ነውባለቤቷ በስም ስለሚያውቀኝ እኔን ጠይቋት ነበር ምን አድርጌ እህቴን ልካሳት የሆነ ነገር በሉኝ በጣም ደብሮኛል
Jul 29, 20242 engagements