Relationship Be telegram and amet bexam kenun mulu enawera nbr kezan bakal sangenagn fkr jemern gen hule tegenagnten sex kalaregen yilegnal ene ayhonm alkut bezi guday bezu gize texaltenal ena ande ken tegenagnten class yizen kaltesasamn silegn enbi alkut kezan ken buala bahariw telewexebgn yihen ngr madreg neberebgn ende ebachun hasabachun negerign
Jul 29, 2024ህዝቤ ወዴት እየሔድን ነዉ 😳😳 ገና በአካል ሳትተዋወቁ s*x ማለት ከጀመረ ለምን አራቅሽዉም ነበር ፍቅር ብለሽ እንዳትሰክሽኝ አንድ ሰዉ የማትፈልጊዉን ነገር አስሬ ከደጋገመብሽ እራቂኝ ለማለት ፈልጎ ነዉ እና ደሞ አንች ሴት አደለሽ እንዴ ክብርሽን ጠብቂ እሱ ላንች ያልተፈጠረ ወንድ ነዉ እና በጊዜ ለመራቅ ወስኝ ጭራሽ ምንም ማድረግ የለብሽም ይሔ ከወገብ በታች አስተሳሰብ ያለዉ ወንድ ነዉ ጭራሽ ለፍቅረኛነት ቀርቶ ለምንም የማይሆን ርካሽ አመለካከት ያለዉ ሰዉ ነዑ እና እህቴ እኔ እምመክርሽ ፍቅር ይዞኛል ኮ ልረሳዉ አልችልም ምናምን እያልሽ እራስሽን አታሞኝ እና ከነመፈጠሩ እረስተሽ ሕይወትሽን ኑሪ እሱ ከፈለገ ገደል ይግባ 😤
Jul 29, 2024