Simpguy56
#beauty
Selam AAE families ሰሞኑን አፍንጫዬ አካባቢ ነጭ ነገር ወቶብኛል ማለት በአለርጂክ ነው እና ስለሚያሳክከኝ እንደመላላጥ ነገር አለና ዳርና ዳሩን ነጭ ሆነ እና አሁን ሌላ ነገር ነው ሚመስለው በጣም ይደብራል እንዴት ላጠፋው እችላለሁ ምልክቱን ??
Jul 29, 20241 engagements
Selam AAE families ሰሞኑን አፍንጫዬ አካባቢ ነጭ ነገር ወቶብኛል ማለት በአለርጂክ ነው እና ስለሚያሳክከኝ እንደመላላጥ ነገር አለና ዳርና ዳሩን ነጭ ሆነ እና አሁን ሌላ ነገር ነው ሚመስለው በጣም ይደብራል እንዴት ላጠፋው እችላለሁ ምልክቱን ??
Jul 29, 2024ፋርማሲ መዳኒት ይሰጡሻል
Jul 29, 2024