hi የሆነ ልጅ አለ በጣም እንተዋወቃለን አብረን ስራም ሰርተን እናዉቃለን የጋደኛዬ ወንድም ነዉ እና በፊቱ ላይ ለኔ ስሜት እንዳለዉ ያስታዉቃል አልፎ አልፎ ስልክ ይደዉላል እኔ እወደዋለዉ ግን እሱ እንደማይፈልገኝ አክት ያደርጋል ለምን ጋደኛ አትይዚም እድልሽን ሞክሪ ሁሌ ይለኛል ድንገት ከወንድ ጋር ካየኝ ጥበሽዉ ምናምን .....እናም ከወንድ ጋር ካየኝ በጣም ይናደዳል ፊቱ ያስታዉቃል!ባጋጣም ጉንጬን ሳመኝ በንጋታዉ ስላለዉ ስሜት ስጠይቀዉ ጋደኛ አለችኝ አለኝ ግን የለዉም. ከዛ ቡሀላ አይደዉልም እንደድሮ አይደለም ምን ትመክሩኛላቹ ግራ ገባኝ 😐
Jul 28, 2024Yesew lej kefelege felege new beteley demo wend. Ena demo guadegna alechign is beki mels.
Jul 29, 2024