AshHeron88143
#health
Hey guys ከዚህ በፊት ሳል ያመኝ ነበርና ትንሽ ድምፄ ላይ ተፅኖ ፈጠረብኝ ማለት ይቀያየራይ ይወፍራል ይዘጋል ምናምን ጥያቄዬ እንዴት ተፈጥሯዊ ድምፄን ማግኘት እችላለሁ እንዴት ማሳመር እችላለሁ thanks🙏🙏
Jul 28, 20242 engagements
Hey guys ከዚህ በፊት ሳል ያመኝ ነበርና ትንሽ ድምፄ ላይ ተፅኖ ፈጠረብኝ ማለት ይቀያየራይ ይወፍራል ይዘጋል ምናምን ጥያቄዬ እንዴት ተፈጥሯዊ ድምፄን ማግኘት እችላለሁ እንዴት ማሳመር እችላለሁ thanks🙏🙏
Jul 28, 2024ጉሮሮህ ውስጥ ምን እንደተፈጠረ የአንገት በላይ ሀኪም ታየው
Jul 29, 2024Vocal exercise might help
Jul 29, 2024