#health
ሰላም ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ ምን መሰላችሁ መጥፎ የአፍ ጠረን ያስቸግረኛል እናም የኔ መንስኤው ደግሞ ጠዋት ከእንቅልፌ ስነሳ ከአፍንጫዬ በሚወጣ ፈሳሽ ሁሌ የሚያስጠላ ቃና ያለው ምራቅ መሰል ነገር አፌ ውስጥ ተጠራቅሞ ነው ምነሳው እናም ፋሚሊ ለዚህ መፍትሄ ይኖራል please በጣም ተቸግሪያለሁ🙏
Jul 28, 20244 engagements
ሰላም ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ ምን መሰላችሁ መጥፎ የአፍ ጠረን ያስቸግረኛል እናም የኔ መንስኤው ደግሞ ጠዋት ከእንቅልፌ ስነሳ ከአፍንጫዬ በሚወጣ ፈሳሽ ሁሌ የሚያስጠላ ቃና ያለው ምራቅ መሰል ነገር አፌ ውስጥ ተጠራቅሞ ነው ምነሳው እናም ፋሚሊ ለዚህ መፍትሄ ይኖራል please በጣም ተቸግሪያለሁ🙏
Jul 28, 2024አፍንጫህ ውስጥ ያለውን problem በተመለከተ የአንገት በላይ ሀኪም ታከመው።
Jul 29, 2024Hospital hid
Jul 29, 2024የሳይነስ በሽታ ሸክ ተደረግ ከአንገት በላይ
Jul 28, 2024How do u know that u have the problem U know sometimes just its all in our mind
Jul 28, 2024