ሰላም እንዴት ናችሁ☺? አንድ ጥያቄ አለኝ endet endemejemr alawkem😔mn meselachu ene be temhert lay Gobez embal aynet negne🤭 teleku dekmete gn.. ..ke Grade 8 jemero lalefut 5 ametamt hulu negere tekeyrowal በተለይ ከኮሮና በኋላ ብሷል😢😭😭 እጅግ በጣም ዝምተኛ እና አይናፋር ሆኛለሁ ይህ ስል ለመረዳት በምትችሉበት አቅም በላይ ማለት ነው😣 እና ሀይስኩል እያለሁ 1 ቀን ብቻ ነው presentation አቅርቤ የማውቀው በዚህ ውጤቴ ላይ ትንሽ ተፅዕኖ ቢኖረውም በፈተናዎች አካክስ ነበር አሁን ግን እንኳን 30/40... ሰዎች ይቅርና ሶስት ሰዎች ፊት ቆሜ አላወራም እጅግ ፈሪ ሆኛለሁ ይህ ደግሞ በወደፊቱ በህልሜ ላይ ተጽዕኖ አለው ገና "defence" የሚለውን ቃል ስሰማ ወደ ግቢ ላለመግባትና ቤቴ ሆኜ Software enegenering ለመማር እያሰብኩ ነው ለመሆኑ የኔ አይንነት feeling የሚሰማችሁ ትኖለራላችሁ? እንዴትስ ይህንን አለፋችሁት please🙏 Help ur brothe
Jul 28, 2024እኔም ከአንተ እብሳለሁ በጣምምምም ዝምተኛኛኛ ነኝ even መንገድ ራሱ ስሔድ ሰዉ ቀና ብዬ አላይም ግቢ ዉስጥም ማለት ነዉ እና አንድ የlanguage ትምሮ ቤት ገባሁ ለቋንቋዉ ሳይሆን መምህሩ ብዙ ጊዜ presentation ያስደርጋል ስለተባለ ነበር የመጀመሪያ ቀን እራሴን ሳስተዋዉቅ ሰዉነቴ ሁሉ ይንቀጠቀጥ ነበር እጄ ላብ ምናምን ማለት ነዉ በሳምንት ከሶስት ጊዜ በላይ present እናደርግ ነበር ቀስ በቀስ ሰዉ ፊት ቁሜ መናገሩ የዚህን ያክል እየከበደኝ አልመጣም እና ጊቢም defence በማቀርብ ሰዓት examiner'e እራሱ በጣም ነበር የተደመመብኝ btw 'A+' ነዉ ያመጣሁት እና ወንድሜ የማይታለፍ ነገር የለም እና ከህልምህ በዚህ ጉዳይ እንዳትዘናጋ በጊዜ ሒደት ፍርሀትህ እየለቀቀህ ይመጣል በተረፈ ፈጣሪ ይርዳህ 🙏
Jul 28, 2024