Henos76
#technology
Hey ከቴሌ የቤት ባለገመድ ዋይፋይ ለማስገባት ተመዝግቤ ራውተር ምናምን ገዝቼቸው ነበር ከዛ እነሱ መተው እስኪያስተካክሉት ስንት ቀን ይፈጅባቸዋል??
Jul 28, 20242 engagements
Hey ከቴሌ የቤት ባለገመድ ዋይፋይ ለማስገባት ተመዝግቤ ራውተር ምናምን ገዝቼቸው ነበር ከዛ እነሱ መተው እስኪያስተካክሉት ስንት ቀን ይፈጅባቸዋል??
Jul 28, 20241 week
Jul 28, 2024ሚሰሩት ሰዎች Busy ሊሆኑ ስለሚችል ቶሎ ላይመጡ ይችላል ከአንድ ሳምንት በላይ ካቆስጠበቁህ ችግር አለ እየሄድ ወይም ወደ ቴሌ እየደወልክ ይሄን ታክል ጊዜ ጠብቂያለው አልመጡም እያልክ አመልክት(Report) እንዲመጡልክ። አለበለዚያ ዝም ካልክ እነሱም ዝም ብለው ሊቀሩ ይችላሉ።
Jul 28, 2024