BlushDolphin9416.5
#personal
Hi guys 1 ጥያቄ ነበረኝ ናሽናል id order አርጌ ነበር እና መውሰጃ ቀኑ ወር አለፈው ምንም ቴክስት አልገባልኝም ፖስታ ቤት ሂጄ ስጠይቃቸው ስላልደረሰ ነው ሲደርስ ቴክስት እናረግልሀለን አሉኝ እና order አርጋቹ የወሰዳቹ በምን ያህል ጊዜ ነው የደረሰላቹ?
Jul 28, 20243 engagements
Hi guys 1 ጥያቄ ነበረኝ ናሽናል id order አርጌ ነበር እና መውሰጃ ቀኑ ወር አለፈው ምንም ቴክስት አልገባልኝም ፖስታ ቤት ሂጄ ስጠይቃቸው ስላልደረሰ ነው ሲደርስ ቴክስት እናረግልሀለን አሉኝ እና order አርጋቹ የወሰዳቹ በምን ያህል ጊዜ ነው የደረሰላቹ?
Jul 28, 2024ere enem 2 wer alfognal algebagnm
Jul 28, 2024just email them selkachew bexam zeget nw email lakilachew ke registration number(29 digit) ga gudayun negrek
Jul 28, 2024Yekoyal, enem ke 1 wer belay honognal
Jul 28, 2024