U429
#personal
እስቲ በዚ ክረምት የሚነበብ አሪፍ ልቦለድ ጠቁሙኝ ከሀገር ውስጥም እንዲሁም የተተረጎሙ ካሉም ይመቸኛል🙏
Jul 27, 202410 engagements
እስቲ በዚ ክረምት የሚነበብ አሪፍ ልቦለድ ጠቁሙኝ ከሀገር ውስጥም እንዲሁም የተተረጎሙ ካሉም ይመቸኛል🙏
Jul 27, 20241) The subtle art of not giving a f*ck 2) ሀሽማል 3) ዶክተር አሸብር 4) ያልተከፈለ ስለት 5) ዮቶር ቁ1 6) ዮቶር ቁ2
Jul 27, 2024ከዕለታት ግማሽ ቀን
Jul 27, 2024Alkamist
Jul 27, 2024Alemenor ena alemawek be dr dawit wendemagegn yetetsafut anbebew betam merte metsehaf nw
Jul 31, 2024ያልታበሱ እምባዎች ምርጥ ልብወለድ ነው ከፈለከው DM @Natiopia001
Jul 27, 2024- መከረኞች - የቃኤል መስዋዕት - ቆንጆዎቹ - ብርቅርቅታ - 5 6 7 - ዙበይዳ - አለመኖር - አለማወቅ
Jul 27, 2024Dosegnaw
Jul 27, 2024የብርሃን ፈለጎች የሳይንስ ኑዛዜ
Jul 27, 2024Bloodline
Jul 28, 2024ሾተላዩ ሰላይ
Jul 27, 2024