ሰላም ጓደኛዪ በቅርብ ያስተዋወቀችኝ ልጅ ነበር ነገር ግን 1 ወር ሳይሆን ወድኩሽ ማለት ጀመረ መቼ ተጋብተን ልጅ ወልደን ነዉ እና ደሞ ሀይማኖቱ ላይ ጠንካራ ነዉ ከጋብቻ በፊት ምንም አናረግም ሲለኝ ደስ አለኝ በዚ መሀል። ለመጀመራያ ፍቅረኛዬ ሚሴጅ ላኩለት አወራን ብዙ ጊዜ ሞክሮ አእንቢ ብዬዉ ነበር ከ 4 አመት በዋላ ስናወራ አሁንም አደሚወደኝ ነገረኝ እና አኔም የተዉኩ ጓደኞቼ ስለማይወዱት ቆንጆ አደለም ይሉኝ ነበር ነገር ግ አሁን ፍቅረኛ እዳለዉ ግን አሁንም አኔን አእደሚወደኝ እና ገና 4 ወር እደሆናቸው እና እደሚተዋት እና ምን ላድርግ ከማን ጋር ልሁን ሁለቱንም ዝም ልበል
Jul 27, 2024Esuan tito anchi gar kemta negem kanchi yetshale siyagegn titosh yihedal
Jul 27, 2024