#technology
ሰላም guys dv ላይ የልደት ቀን ለታህሳስ ነው ወሩ ስሞላ December 31/1/2004 ብዬ ሞልችለሁ አንደኛ ወረ January መሆን አለበት ስለዚህ ፍ/ቤት አስወስኝ January 31/01/2004 አስቀይርለሁ ስለዚህ December ወደ January ቀይርለው ቀኑና ዓ.ም እንደነበረ ሆኖ ኤምባሲ ላይ የፍርድ ቤት ትዕዛዝ አስተርጉሜ ይዠ ብሄድ ይቀበላሉ አይደል የሚታውቁ እስቲ ንገሩልኝ
Jul 27, 20241 engagements