Invincible-24
#personal
ሰላም የአፋር ልጆች ካላችሁ ወይ በረሀ ኑራችሁ የምታውቁ ለስራ ጉዳይ ወደ አፋር ልሄድ ነው እና ምን አይነት አለባበስ መልበስ እንዳለብኝ ምን አይነት ልብሶች መግዛት እንዳለብኝ እስኪ ንገሩኝ ስራዬ የሚሆነውም ትናንሽ ግድቦች ላይ ስለሚሆን ለበረሃ የሚሆን የስራ ልብስ ንገሩኝስኪ
Jul 27, 20245 engagements
ሰላም የአፋር ልጆች ካላችሁ ወይ በረሀ ኑራችሁ የምታውቁ ለስራ ጉዳይ ወደ አፋር ልሄድ ነው እና ምን አይነት አለባበስ መልበስ እንዳለብኝ ምን አይነት ልብሶች መግዛት እንዳለብኝ እስኪ ንገሩኝ ስራዬ የሚሆነውም ትናንሽ ግድቦች ላይ ስለሚሆን ለበረሃ የሚሆን የስራ ልብስ ንገሩኝስኪ
Jul 27, 2024Shrtt kaleh Arif nw
Jul 27, 2024Beka kumta ena ses tisherttochn bcha yaz lela keyazk atilebsachewm
Jul 27, 2024Japoni and sheret(Merto ) the best options
Jul 27, 2024ቀል ያለ ከጫማ ጀምሮ ጥሩ የአየር ልዉዉጥ የሚደርግ
Jul 27, 2024ብርድልብስ ጋቢ😁😁
Jul 27, 2024