Antnh139
#other
ሰላም ቤተሰቦች ከወራቶች በፊት የ boxing training ልጀምር ነበር እና በመኪና አደጋ የፊት ጥርስ ተሸርፎ ነበር አሁን ላይ artificial ነው so አሁን ላይ training ልጀምር ነበር የጥርስ መከላከያ አርጌ ልጀምር ብዬ እሱ እራሱ ጥርስክን አጥብቆ ይይዝካል ብላኝ እናቴ ስልጠናውን እንዳልወስድ ከልክላኝ ነበር እና እስቲ የboxing ሰልጣኞች እንዴት ነው ይሄ መከላከያ ጥርስን አጥብቆ ይይዛል እንዴ?? አሰልጣኙን አማክሬ የቴክኒክ ስልጠና ብቻ ትወስዳለክ ሌላ fighting ሲኖር ያልፍካል ብሎኝ ልጀምር ነበር እና ምን ትመክሩኛላቹ
Jul 26, 20243 engagements