#business
አዲስአበባ ውስጥ ምርጡ የጥፍር ት/ቤት የቱ ነዉ ? እኔ ግላሞር ነዉ ያሰብኩት የነበረው ።
Jul 26, 20244 engagements
አዲስአበባ ውስጥ ምርጡ የጥፍር ት/ቤት የቱ ነዉ ? እኔ ግላሞር ነዉ ያሰብኩት የነበረው ።
Jul 26, 2024እዛ ይሻልሻል እኔ BMS የዛሬ ሁለት ዓመት በፊት ለጥፍር 10,000 ብር ከፍዬ አጭበርብረው ብሬን በልተውታል ::እዛ እንዳትመዘገቢ!!!!
Jul 26, 2024በደንብ ያስተምራሉ ?
Jul 26, 2024kilinxo
Jul 26, 2024ቁምነገር እየተወራ ግዜን ለማይረባ ነገር ማባከን ያስጠላል እደጉ
Jul 26, 2024