Selam, Ke ethiopia wechi nw menorew ena ahun lay meteche business mejemer eyasebku nebere, Sewoch samaker sega bet teru business nw alugn… mn yahel genzeb miyasefelg yemeselachehual? Sega meshecha bechawen wey demo abrot restaurant ezaw mibelabet lemareg? 🥩 Thanks in advance.
Jul 26, 2024ስጋ ቤት መክፈት አሪፍ ሆኖ ሳለ እሱ business ግን ወቅታዊ የሚሆን ይመሰለኛል ማለት ፆም የሆነ ግዜ አይነሳም ብየ አስባለው በእርግጥ ሰጋ ቤት ከተለያዩ መጠጥ ጋር አብሮ የሚሄድ ናቸው እሱ እንዳለ ሆኖ ተጨማሪ business created ማደርግ ነው ለምሳሌ አንተ ከሀገር ውጭ ነኝ ብለሀል እና እዛ እያለህ ምን ምን ማሺኖችን አይተሀል ሀገር ልትሰራው የምትችለው አንዳንድ ሰውች ከውጭ የተለያዩ ሞያ ለምደው መተው እዚህ ከፈተው ይሰራሉ coffee pack አደርገው ማከፋፈል: ካልሲ ማምረት: salt አዘጋጅቶ ለገበያ ማቅረብ: የተለያዩ ዘይቶችን ማምረት ለነጋዴው ማስረከብ የመሳሰሉ ስራዎች አብዛኞቹ ሰውች የውጭ ድርጅቶች ጋር የሰሩ እና materialun ከውጭ አምጥተው የሚሰሩ ናቸው አንተም በአሁኑ ግዜ ከሰራው የትኛው ስራ አዋጭነት አለው ብለህ አሰብ business ሰው ይሄ አረፈ ነው እሱን ጀምር ስላለህ ብቻ ዘው ብለህ የምትገባበት ነገር አደለም environmentun አይት ነው መግባት ያለብህ። ይሄን የመለሰኩልይ እኔም ጥሩ ye business ሰው መሆን ስለምፈልግ ሰለ business ስነሳ ደሰ ይለኛል ለዛ ነው እህታዊ ምክሬን የለገሰኩልይ
Jul 26, 2024