እህቴ 11 አመትዋ ነው እና ከአንድ ወር በፊት አዳፊ ተቅማት ይዝዋት ነበር እናም hospital ወሰድናት እና ደም ግፊት እና ኩላሊት ቁስለት አለው አልዋት እና ለ 3ቀን እዛው አልጋ ይዘን ቆየን እና መዳኒት የ7 ቀን መዳኒት አዘዙላት ከዛ በ5ቀን ታቁም አሉኝ እና አሁን ያለችበት ሁኔታ ጥሩ ቢሆን በጣም ፈራው ወደ ኩላሊት failure እንዳይቀየር እና ይሄ ችግር ያጋጠው ሁሉ ኩላሊቱ faile lehone ይችላል or mn leyagatim yechelale ከዚ በኃላ እባካቹ በጣም ጨንቆኝ ነው ምታቁ ከላቹ መልሱን እንድትመልሱልኝ በትህትና ጠይቃለው🙏🙏
Jul 25, 2024bizu gize betekmat mimetu yekulalit himem betolo hekimna ketederegelet midn nw yihe malet AKI acute kidney failure malet sihon esum dingetegna yekulalit himem nw so yiben yametawun beshita liyoto makem ketechale yimelesal aticheneki
Jul 25, 2024