ሰላም እንዴት ናችሁ fam forex ለመጀመር አስቤ ነበር እና ግን ከመጀመሬ በፊት በደንብ መረጃ መሰብሰብ ፈልጌ ነበር እና ከዜሮ ጀምሬ ስለ forex ምማርበት ቻናል ወይም ሌላ መንገድ ካለ እስኪ ንገሩኝ እና ደግሞ ሌላ ለመጀመር ያሰበ ካለ እስኪ ሃሳብ share እንደራረግ
Jul 25, 2024Ethio FX trading ( metages getachew ) part 1 - 27 Dres alw YouTube ly the best guy ever to understand Forex basic
Jul 25, 2024