#personal
ሰላም እንዴት ናችሁ ጓደኛዬ ሊቢያ ላይ ታግቷል እና ከተጠየቅነዉ ብር እንፃር የተወሰነ ጎደለ እና በዚ አንድ ወር ዉስጥ ጥሩ ገቢ የሚያስገኝ ስራ ካወቃችሁ ጠቁሙኝ ንብረት መሸጥ ከመጀመሬ በፊት የ አቅሜን ልሞክር የ አቅሜን መደገፍ ስለፈለኩ ነዉ ስለ በጎ መልሳችሁ አመሰግናለዉ 🙏
Jul 25, 20242 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ጓደኛዬ ሊቢያ ላይ ታግቷል እና ከተጠየቅነዉ ብር እንፃር የተወሰነ ጎደለ እና በዚ አንድ ወር ዉስጥ ጥሩ ገቢ የሚያስገኝ ስራ ካወቃችሁ ጠቁሙኝ ንብረት መሸጥ ከመጀመሬ በፊት የ አቅሜን ልሞክር የ አቅሜን መደገፍ ስለፈለኩ ነዉ ስለ በጎ መልሳችሁ አመሰግናለዉ 🙏
Jul 25, 2024u r the real friend Allah ytebkh❤️
Jul 25, 2024ዘመድ ምናምን ካለ እነሱን ጠይቅ እግዚአብሔር ይርዳቹ
Jul 25, 2024