#health
እኔ ምላቹ ሽንት ቤት በስንት ቀን ነው ምትጠቀሙት ወይስ በቀን ስንቴ ትገባላቹ ለ (ሰገራ)ብቻ? በ 10 ቀን አንዴ መግባትስ እንዴት ታዩታላቹ ጤና ባለሙያዎች?
Jul 25, 202411 engagements
እኔ ምላቹ ሽንት ቤት በስንት ቀን ነው ምትጠቀሙት ወይስ በቀን ስንቴ ትገባላቹ ለ (ሰገራ)ብቻ? በ 10 ቀን አንዴ መግባትስ እንዴት ታዩታላቹ ጤና ባለሙያዎች?
Jul 25, 2024የጨጓራ እና አንጀት ስፔሻሊስት ሐኪም (Gastroenterologist) ያለበት ክሊኒክ ላይ ምርመራ አድርግ መፍትሔ ታገኛለህ።
Jul 25, 2024አትበላም እንዴ🤔
Jul 25, 2024አንተ ጥሩ ጥሩ ትጫወታለህ🦶
Jul 25, 2024በሳምንት 3 ቀን ግድ ነው፡፡ ካልሆነ ግን የተለያዩ ሆድ የሚያለሰልሱ ነገሮች መጠቀም ነው፡፡ በሱ ለውጥ ካልመጣ መታከም ጥሩ ነው፡፡
Jul 25, 2024yihe Constipation or yehod dirket enilewalen tenama sew be samnt atleast 3 ken megbat alebet yihe gn nege chegir liyanetabih silemichl metakemu aykefam
Jul 25, 2024Wuha bedenb teta
Jul 25, 2024Megababeten balakem mekoyebate sate naw wasaghu
Jul 25, 2024Me two or three times a day. no once a week is not normal.
Jul 25, 2024Twice a day
Jul 25, 2024Atbelam atetam ende
Jul 25, 2024አሁን ይሄ ፀጉር ቆራጩ ፀጉሬን አበላሽቶት እኔ ተናድጄ ኖርማል ከመቆረጤ ጋር ምን ያገናኘዋል
Jul 25, 2024