#other
ሰላም ቤተሰብ። እንደዚህ ስተኛ ጆሮ ላይ የሚደረግ ear plug የት ነው ማገኘው? ጓደኛዬ በጣም ያንኮራፋል እና እንቅልፍ መተኛት አልቻልኩም 😭
Jul 25, 20242 engagements
ሰላም ቤተሰብ። እንደዚህ ስተኛ ጆሮ ላይ የሚደረግ ear plug የት ነው ማገኘው? ጓደኛዬ በጣም ያንኮራፋል እና እንቅልፍ መተኛት አልቻልኩም 😭
Jul 25, 2024Broo ጥጥ ayshalm
Jul 25, 2024@Shein_heistEt dm
Jul 25, 2024