Selam Egeziyabeher sele wedefitachehen yawekal belachehu tasebalachehu endeza ketone ye sew leg be hiwotu lay fekad yelewm malet new🧐?
Jul 24, 2024አዎ ያውቃል ግን ደግሞ ያውቃል እንጂ በዛ መንገድ እንድትሄድ አያደርግህም ማለትም ነጻ ፈቃድ ያለን ስለሆነ የወደፊታችንን የመቀየር ችሎታ አለን።ለምሳሌ እናት ሕጻን ልጇን ልብስ ስትቀይርለት እንደሚያቆሽሸው ታውቃለች ግን ደግሞ ልብሱን የማቆሸሽም ያለማቆሸሽም ስልጣን ያለው ራሱ ሕጻኑ ነው። ምሳሌው በደንብ ላይገልጸው ይችላል ግን ለመረዳት ያክል ነው። በቃ እግዚአብሔር እሳት እና ውሃ በፊትህ ያቀርባል እጅህን ወደ ፈለከው መስደድ ያንተ መብት ነው።
Jul 25, 2024