My question today for people who bodybuild In ancient times a man with muscles implies he's a good hunter so women chose him believing he can bring food to the table, but in todays world things don't work that way and also another example in rich countries people who do intense jobs like miners, firefighters(yegnan hager teshekami tewut selemaybelu) do intense work all day and eat good food so they buff but they don't do it for the muscles they gained it while earning their living I can mention soliders,boxers, other sportsmen who gain good physique in the process of mastering their skill but what's the purpose of building muscles just for looks without developing any real life skills, looking like Mike Tyson or Bolt when you can't fight amature boxer or run out of accident?
Jul 24, 2024ወክዬ ልናገር የምችለው የራሴን experience ስለሆነ ከዛ በመነሳት ትንሽ ነገር ልበል! በግሌ በሳምንት በጣም አነሰ ከተባለ ቢያንስ ለ3 ቀን ስፖርት እሰራለሁ! ይህ ልምምድ በአንድ ጀንበር የመጣ ጉዳይ ሳይሆን ራስን መግዛትና ማስገደድ ጭምር የነበረበት ዓመታትን የፈጀ ጉዞ ነው! Tbh Body buildingን aim አድርጌ አልነበረም ይህን ጉዞ የጀመርኩት! ባለንበት ማህበረሰብ ውስጥ በተለይ ሴቶች emotionናቸውን process የሚያደርጉበት support group አላቸው! ቤተሰብ፣ ጓደኛ፣ ፍቅረኛ ...the list goes on & on & on! ለወንድ ልጅ ግን ሁኔታው እንደዛ አይደለም! ስለ ስሜቱ አንድ ወንድ ቢናገር፣ emotionun even express ለማድረግ ቢሞክር the society perceives it as a weakness! Tbh ስላጋጠመን ነገር share እንድናደርግ ቢፈለግም when we do so ግን የሚሰጠን ምላሽ always kind አደለም! Therefore we had to establish a strategy! Some days it's not about health or building muscles it's theraphy! Body build እናደርጋለን ማለት other aspects of life ላይ poorly perform እያደረግን ነው ማለት አይደለም! እንማራለን፣ እንሰራለን፣ ከቤተሰብ ና ወዳጆቻችን ጋር quality time spend እናደርጋለን! ሲቀጥል ጥንካሬ በ ancient times ብቻ ሳይሆን በዚህ ዘመንም ከወንድ ልጅ ይጠበቃል! ቤተሰብ ሲመሰርት protectorም ጭምር ነው የሚሆነው! ከዛ ባለፈ አንድ ሰው ጥሩ የሰውነት አቋም ካለው ለራሱ ሚዛናዊ የሆነ አመለካከት ይኖረዋል፤ ጥሩ ይሰማዋል! ያ ደግሞ በገንዘብ የሚተመን ነገር አይመስለኝም! የማስተውለው አንዱ ችግር ነገሮች Price tag ካልተለጠፈባቸው አሊያም ገንዘብ ካላስገኙ ዋጋ የላቸውም የሚለው አመለካከት ነው ያ ደግሞ መታረም የሚገባው ስህተት ነው! አዎ ዘመኑ የገንዘብ ነው ግን ...ገንዘብ የማይገዛቸው ብዙ ነገሮችም አሉ 🙏
Jul 25, 2024