21q51.5
#education
ሰላም ቤተሰብ አንድ በጣም የሚያሳስበኝ ጥያቄ ነበረኝ diploma ላይ የተማርነውን degreeም ላይ እሱን የምንማረው የሚባለው ህግ የምርም ፀድቋል ወይስ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ናቸው እንደዚ እያረጉ ያሉት እስቲ ምን ታስባላቹ? ለምሳሌ እኔ dip ላይ hotel ተምሬ degree ላይ management ፈልጌ ነበር እና ብዙ የማቃቸው ሰዎች degree ላይ ሌላ የተማሩ አሉ ትምህርት ቤቶቹም ይቻላል ይላሉ አንዳንድ ት/ት ደሞ አይፈቅዱም እስቲ ምን ትላላቹ?
Jul 24, 20242 engagements