መጥፎ የአፍ ጠረን ኑሮባችሁ ታክማችሁት የለቀቀላችሁ ወይ ሌላ ሰው የምታውቁ ሰዎች እዚህ ካላችሁ እስኪ ምን አይነት ህክምና እንደሚሰጥ ንገሩኝ ህይወቴ በዚህ ነገር ምስቅልቅሉ ወጥቷል ጥርሴን በደንብ እቦርሻለሁ እንደውም በንጣቱ ሰው ሁሉ ይቀናበታል ግን መጥፎ የአፍ ጠረን ሊለቅልኝ አልቻለም እባካችሁ መፍትሄ ካለው ንገሩኝ( ህክምናውን ያሳለፋችሁ ሰዎች ብቻ)
Jul 24, 2024መጥፎ የአፍ ጠረን (halitosis) ምንጩ ከጥርስ/ድድ ወይም ጎሮሮ ላይ የሚወጣ tonsil stone ወይም ምላስ ወይም ደግሞ systemic የሆነ በሸታ(ለምሳሌ ስኳር በሽታ) ጋር የተያያዘ ነው ምንጩ። ከእነዚህ አይወጣም። ህክምናውም ያንን cause ማከም ነው። መፍትሔው የጥርስ ሀኪም ጋ ቀርቦ መታየት ነው። ምላስህ normally ፒንክ ከለር ነው ነጭ ወይም ቢጫ ከሆነ ችግር አለ። ምክር:- ምላስክን በtongue scrapper አፅዳ ፣ alcohol free mouthwash ጧትና ማታ ተጉመጥመጥበት።
Jul 24, 2024