Eins1968.5
#personal
ሰላም ሰላም የልደት ካርድ ላይ ስም የተጻፈው በእንግሊዘኛ ነው። መታወቂያዬ ላይ ደሞ በኦሮምኛ ነው። ስለዚህ ይሄ ነገር ፓስፖርት ላይ ይቀበሉኛል ማለት የተለያየ ነው ብለው reject ሊደረግ ይችላል?
Jul 24, 20245 engagements
ሰላም ሰላም የልደት ካርድ ላይ ስም የተጻፈው በእንግሊዘኛ ነው። መታወቂያዬ ላይ ደሞ በኦሮምኛ ነው። ስለዚህ ይሄ ነገር ፓስፖርት ላይ ይቀበሉኛል ማለት የተለያየ ነው ብለው reject ሊደረግ ይችላል?
Jul 24, 2024no, mnm chigr yelem. ahun oromifa erasu yesra kunakua slehone mnm chigr yelem bye asbalehu.
Jul 24, 2024