Zedk0
#technology
Online passport ምዝገባ ላይ መጠንቀቅ ያለብኝ ነገር ምን ምን ላይ ነው? የልደት ካርዱንና መታወቂያውን የግድ በ jpg file መደረግ አለበት? ሞልተው የከሰሩም አሉ (YouTube ላይ እንዳየሁት ከሆነ ) so how risky it is?
Jul 23, 20241 engagements
Online passport ምዝገባ ላይ መጠንቀቅ ያለብኝ ነገር ምን ምን ላይ ነው? የልደት ካርዱንና መታወቂያውን የግድ በ jpg file መደረግ አለበት? ሞልተው የከሰሩም አሉ (YouTube ላይ እንዳየሁት ከሆነ ) so how risky it is?
Jul 23, 2024Everything is stated there. yeteleyaye endayhon check argew birthcertificate lay ena Idw lay ylut informationoch aleza yazguhal
Jul 24, 2024