Belamss-1
#other
Its urgent pls ሰላም ቤተስብ ተማሪ ነኝ (ወንድ) ደብረብርሀን ስራ ፈልጌ ነበር ላገኝ አልቻልኩም ። Computer skill Electronics Maintenance skill Driving license public 1 English basic with certificate እነዚህ ነገሮች አሉኝ ማንኛውንም አይነት ስራ እሰራለሁ በነፃም ቢሆን ስራ የሚያሰራኝ እፈልጋለሁ suggest የምታደርጉኝ አካል አለ?
Jul 23, 202413 engagements