#politics Is it ye jewar mohammed metaser higgawi nw blachu tasibalachu???
Oct 07, 2020Illegal ነው ሰው መታሰር የሚችለው በ 2 አይነት መልክ ነው አንድም በፍርድ ቤት የእስር ትዛዝ 2 እኝ ከፍንጅ ጃዋር ታሰረ የተባለው እጅከፍንጅ ሲሆን ክሱ ደሞ ከሽብርተኝነት ሲጀመር እጅከፍንጅ ለስርቆት እና ሙስና ወንጀል እንጂ ለሽብር ክስ አይሆንም ሲቀጥል የቀረበበት ክስ በፍፁም መጀመሪያ ከተያዘበት የ ሀጫሉ ግድያ aftermath ጋር የማይገናኝ ነው ከአኖሌ ሀውልት ጋር ፎቶ መነሳት በየትኛው ወንጀል መቅጫ ነው ሽብርተኝነት ሚያስብለው? ምንም የ politics idea የሌለው ስው እንኳን የተያዘበት ምክንያት pure political መሆኑን እንዴት መረዳት ያቅተዋል ጃዋር ምርጫ ውስጥ እንደሚሳተፍ ካስታወቀበት ወቅት ጀምሮ ኦሮሚያ የህዝብ ትውውቅ ጉዞ ሲያደርግ ሚሊዮኖች ወተው ተቀብለውታል ያደሞ አብይም ሆነ ሌሎቹ በየትኛውም ገንዘብ ማይገዙት ነው ብዙዎቻቹ ጃዋር በግል እንደሚወዳደር ነገር አርጋቹ ነው ምታወሩት ጃዋር ሚወክለው ፖርቲ የኢትዮጵያ ውስጥ ታሪካዊ እና ታላቅ ተቃዋሚ ያቀፈ ነው ይሄም ኦነግ፣ኦብነግ፣ኦፌኮ፣ሶዴፓ፣ የሲዳማ ነፃነት ግንባር እና አንድ የትግራይ ፖርቲ ሲሆኑ እንደ ፖሎቲካል ተንታኞች ኦሮሚያ፣ሱማሌ፣የክልል እውቅና ያላገኙ አብዛኞቹ የደቡብ ቦታዎች እና በ ጃዋር endorse ሚደረጉ ቦታዎች ከመንግስት የአሸናፊነት ጥያቄ ውጪ ነበሩ ተጫማሪ አምና logistics የተሳበበት ምርጫ ዘንድሮ እንዲካሄድ ተወሰነ
Oct 08, 2020