Desa10
#business
በካለንዳር የሠራሁትን በቋሚነት የምሠራበት የመንግሥት መ/ቤት ክፍያ አልሠጠኝ አለ፤ የት ነው ማመልከት ያለብኝ?
Jul 23, 20243 engagements
በካለንዳር የሠራሁትን በቋሚነት የምሠራበት የመንግሥት መ/ቤት ክፍያ አልሠጠኝ አለ፤ የት ነው ማመልከት ያለብኝ?
Jul 23, 2024እዚህ ላይ ጠይቃቸው ይነግሩሃል https://t.me/what_does_the_law_say
Jul 23, 2024በቂ ማስረጃ በመያዝ የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ሄደው ያመልክቱ
Jul 23, 2024U can ask here https://t.me/what_does_the_law_say
Jul 30, 2024