ሠላም ሰዎች በፍቅር ግኑኝነት ውስጥ ስይጣን ሕይወታችን እየበጠበጠው መሆኑን እንዴት ልናውቅ እንችላለን ማለት እኔ ከፈጣሪ ርቄ ነበር የምኖረው በስንት ትግል እና ሙከራ በጣም በምወዳቸው ሰዎች ከዚህ ነገር ወጥቼ ሕይወቴ ተስተካከለ ፣ ነገር ግን የኔ ሕይወት ሲስተካከል የምወዳቸውን ሰዎች ቀየረብኝ ማለት ሌላ ሰው ሆኑብኝ ፣ ፀሎት ሳደርግ የእነሱን ክፉ ነገር በአምሮዬ ውስጥ ይቀረፀዋል ፣ በእነሱ በጣም ይፈትነኛል ፣ የእነሱንም ፀባይ ቅይርይር አደረገብኝ ፣ መጥፎ ፣ ጨካኝ ሰው አደረጋቸው ድሮ በምኖርበት ኑሮ ከፈጣሪ ርቄ እኮ በጣም ስላም ነን ፣ እኔ አሸንፌ ወደ ፈጣሪ ስመለስ በምወዳቸው ሰዎች ይፈትነኝ ጀምር ምን ባደርግ ይሻለኛል እነሱን ለማገዝ ስሞክር በንግግራቸው ፣ በተግባራቸው እየሰባበሩኝ በጣም ተጎዳውኝ ፣ እንዳልተዋቸው እኔን አልተውኝም በችግሬ ጊዜ እና ምን ተሻለኝ ።
Jul 22, 2024ሰይጣን እኮ ሰውን ማራራቅ፣ ሰውን ላንተ መልካም እንዳልሆነ እንድሰማን ያጀርጋ አንተ ከሰው ህይወት ወጥተህ ትክክለኛውን መንገድ ሰለመርጥክ እሱ በእነሱ ላይ ሆኖ ሁሉም ነገር መልካም እንዳልነበረ ሰውቹም ጥሩ እንዳልሆነ አሰመሰሎ በእነሱ ላይ ተቀምጦ አንተን ያሰመርርሀል የመጀመሪያው ህይወትይ ጥሩ እንደነበረ ያሳይሃል ይሄ የዲያብሎስ ሴራው ነው አንተ ደሞ ብርቱ ሆነህ ወደ እግዘብሔርን መቅርብ ይሻለኛል ብለህ ፀሎትህን ቀጥል እሱ በመጥፎ ስሜቶች እና ተግዳሮቶች ሳያሸንፈህ አንተ አሸንፈው። በፀሎት በርታ በርታ በል ውድ ወንድሜ /እህቴ
Jul 23, 2024