ሰላም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ወዳጆቼ እንዴት ናቹ ጠላቴ ዲያቢሎስ በጣም እየፈተነኝ ነው በስራ በትምህርት በቤተሰብ በጓደኛ ብቻ ምን አለፋቹ ነገሮች ይጠሙብኛል አይሳኩልኝም ለማድረግ ያሰብኩትን ወይም የወሰንኩትን ማድረግ አልችልም ውስጤ በፍርሃት እምነት ና ተስፋ ማጣት ተሞልቷል መንፈሳዊ ነገሮችን ሁሉ እንዳላደርግ ይከለክለኛል እናም ይሄን ነገር እንዴት ላስተካክለው እንዴትስ ጠላቴን ማሸነፍ እችላለሁ እባካችሁ ህይወት ከባድ እየሆነችብኝ ነው አመሰግናለሁ
Jul 22, 2024Don gemme wrong buh the "ጠላቴ ዲያቢሎስ" part is funny😂 Anyways seytan mekeran siyabezabih yehone melkam ngr wedante eyemeta silehone tesfa liyaskoriyih feligo endehone teredteh tsenteh kum tseliy sile hulum ngr getan amesginew This is what i gotta say
Jul 22, 2024