Guys እንዴት እንደሆነ ልንገራቹ። i have a plan ለትዳር ከሚሆነኝ ሰው ጋር እስክገናኝ ምንም አይነት ተልካሻ የሆኑ ነገሮችን ላለማድረግ። am v እና kiss አድርጌ ራሱ አላውቅም😊 እና ke 11ኛ ክፍል ጀምሮ ጓደኞቼ ወንዶች ናቸው። እና ወንድ ልጅ መቅረብ ለኔ ከባድ አልነበረም።ስልክም በደንብ ነው ማወራው የነበረው። እና ጊቢ ስገባ ሳላስበው r/ship ውስጥ መግባት ስለፈራው planም ስላለኝ ብዙም ወንዶችን አልቀርብም። ሌላ ነገር አያስቡም ብዬ ማስባቸውን የchurch ልጆች ብቻ ነው የምቀርበው። ይሄ ነገርን በጣም ለመድኩት እና አሁን ላይ ስልክ ማውራት እንኳ አስኪጠፋብኝ ድረስ እራሴ ላይ ማዕቀብ መጣሌ ገብቶኛል። በቃ ስግጥ እያልኩኝ ነው።መጀመሪያ ላይ ፈልጌው ነው እንዲ የሆንኩት አሁን ግን😭 next yr GC ነኝ እና አሁን እንዴት ነው ከዚ ስሜት መውጣት የምችለው። already develop ሆኗል እኮ😑
Jul 22, 2024enkuanm mnm alargsh wude
Jul 22, 2024