#society
ጋይስ ሀሳብ ስጡበት እስቲ፡ ለምንድን ነዉ የኔቢጤዎች የሚበሉት የላቸዉም ነገር ግን የሀገር ልጅ የሚፈለፍሉት?
Jul 22, 202411 engagements
ጋይስ ሀሳብ ስጡበት እስቲ፡ ለምንድን ነዉ የኔቢጤዎች የሚበሉት የላቸዉም ነገር ግን የሀገር ልጅ የሚፈለፍሉት?
Jul 22, 2024Bezuwochu eyetedeferu nw felgew aydelem
Jul 22, 2024አንዳንዴ ግርም የሚለው ነገር ልመና ሱስ ይሆንና በትንሹም ገንዘብ ኖሯቸው ከልመና አይወጡም ምክንያቱ ደሞ ከልመና ሌላ ስራ ለመስራት ስለማይችሉ ወይም የመስራት እድል ስለሌላቸው ነው። በሌላ በኩል ደሞ ተደፍረው ሊሆን ይችላል እና ስለወሊድ ምንም አይነት ግንዛቤ አለመኖር እና ከሚኖሩት አኗኗር አንጻር ማመዛዘን አለመቻል/ልጅ አንደ ሃብት የሚቆጠርበት ሀገር ላይ ስለምንኖር ብቻ ብዙ ብዙ ምክንያቶች አሉ.........
Jul 22, 2024You explained it in the right way👏🏼
Jul 22, 2024ያለማወቅም ይሆናል ደግሞሞም ለመለመኛ መንገድም ሊጠቀሙበት ይችላሉ
Jul 22, 2024Cuz abzagnochu slemideferu enam mekelakeya slelelachew🤬😡
Jul 22, 2024Mekotateriam yelachewm
Jul 22, 2024They shouldn't be reckless 👀
Jul 22, 2024አሳዛኝ እውነታ የጎዳና ተዳዳሪ እና ሰካራሞች፤ ሹፌሮች እየደፈሱዋቸው ነው ሚወልድት😭😭😭
Jul 22, 2024Yetgnaw tsadik honeh nw anten esu dmo mifetnek ....astwel ket endhone eski mjmeria fetenaw.
Jul 23, 2024ያንተ ቢጤ ስለሆኑ
Jul 22, 2024mn agebahe ?
Jul 22, 2024