Enega bcha new gen? Negeroch banat banat emiderarebubgh , chger simeta guzun yzo mimetaw even ye taxi birr eskemaxat ye sra interview eskiyameltegh ena and Addis neger lk lagehg sl michenagefbgh ategebe Yalu sewoch gudegha zemed tebye hulu ye chgere ken hlm blew mitefut, hule ke gone malataw abaten neber esum balatefaw wenjel taserebgh, dro setoch wede albale hiwet sigebu judge aderg neber wedew aydelem leka endi negeroch geftewachew new.
Jul 22, 2024i feel you.. ይሄ ነገር ደሞ አንቺ ጋር ብቻ አይደለም ሁሉም ሰው ከላይ ለብሶ ሲታይ ምንም ነገር የሌለበት እና ሁሉ ተሟልቶለት የሚኖር ይመስላል(ይመስላል!)። ሁሉም ደካማ ጎኑን ማሳየት ስለማይፈልግ እኔን ጨምሮ ... እዚህ ጋር ልዩነቱ የሚመጣው አንዳንዱ ለተቸገረበት ነገር በየትም በየትም ብሎ(መጥፎም ሆነ ጥሩ ስራ ሰርቶ መፍትሄ ያመጣል)....ሞራሊቲ እና ይሉኝታ ምናምን ያለበት ሰው መፍትሄ ፈልጎም አይሳካለትም የኔው ቢጤ🫣🫣 ግን ሁሌም ቢሆን የተቸገርሽበትን ነገር ለማግኘት ብለሽ ለህሊናሽ የሚከብድሽን ነገር መቼም ቢሆን አትስሪ....የተቸገርሽበት ነገር ሊያልፍ ይችላል ስራው ግን ሁሌም ለአዕምሮሽ ሸክም ሆኖ ነው የሚኖረው🤦
Jul 22, 2024