Guys eski yehen teyeke melesuleg ye taxi ሹፌር የመሆናቹ ሰውች በቀን በ አንድ ዙር 12 ሰው ከያንዳንዱ 25 ብር ሂሳብ መንገድ ታስከፈሉ በአንድ ዙር 12×25 =300birr በቀን አስር ጊዜው ቢሰራ 3000 ብር በወር 90,000 ከዚ ላይ የነዳጅ -3000 , የረዳት -7000 ትራፊክ ቅጣት -2000 የምሳ 15,000 በቀን 500birr ይሄ ሁሉ ተቆራርጦ 63,000 birr በመር የመጣል በአመት 756,000 birr Ena የኔ ጥያቄ እደነቃለሁ ነው ወይ የሚሰራው ወይስ እኔ ያልገባኝ የምትነግሩኝ ነገር አለ??
Jul 22, 2024ትርፍ የሚጭኑትን እና ከታሪፍ በላይ የሚያስከፍሉትንም ሒሳብ ጨምርበት ሲቀነስ መኪና የሚያሰሩበት
Jul 22, 2024