#relationships
ሰላም guys ebakachu help me በጣም ጨንቆኛል ማመን ምንድነው
Jul 22, 20243 engagements
ሰላም guys ebakachu help me በጣም ጨንቆኛል ማመን ምንድነው
Jul 22, 2024ማመን ምን እንደሆነ ሰው ቢነግርህ አትረዳውም ለጭንቀትህም መፍቲሄ አይሆንም ግን አንተ እራስህ ትርጉሙን ፈልገህ ብታገኘው እና ብትኖረው ጭንቀትህ ተፈታ ማለት ነው። በመጽሃፍ ቅዱስ ላይ በብሉይ ጊዜ አብራም የሚባል ሰው ነበር ምንም በሌለበት ጊዜ ፈጣሪውም በራሱ ፈልጎ ያገኘ ሰው ነው የምታምነውን ፈልገህ ስታገኘው በሕይወትህ ደስተኛ ትሆናለህ!
Jul 22, 2024ማመን=አዎ እውነት ነው ማለት,ማክበር,መቀበል,መውደድ ምናምን
Jul 22, 2024መጠራጠር ምንድን ነው😎
Jul 22, 2024