women's being single in 25 is it normal? The truth is i don't have any boyfriend in the past too... The reason is when i grown up i see the way my dad treats my mom & i believe it will happened the same to me... ከእናቴም በእርግጥ የተስተካከለ ግንኙነት አልነበረንም ሁሌም ለሌላኛዋ እህቴ ነበረ የምታዳላው እኔ እንደማልረባ እንደማልጠቅም ነው የምትነግረኝ የነበረው ነገር ግን ባለፈው አመት ስትታመም ከሌላው በተለየ እኔ ነበርኩ ሁሉነገሬን ትቼ የያዝኩዋት ግን በልጅነቴ በያዝኩት trauma ምክንያት እናቴን ስይዛት ጭንቅላቴ ጥሩ ልጅ እንዳልሆንኩ ነው የሚነግረኝ ምንም ጥሩ ነገር ብሰራ ለራሴ credit መስጠት አልችልም ከዚህ ነገር ውስጥ ወጥቼ ጤነኛ መሆን እፈልጋለሁ ልክ እንደሰው ጓደኛ ትዳር የራሴንቤተሰብ መመስረት እፈልጋለሁ። how😔😢
Jul 21, 2024Yene ehte yehone tawaqi sew mn ylal meselesh ye andn neger problem bedenb meredat kechalachut 50% solution awkachutal ylal ena chigersh ende teredashw yaw ke scripturetsh teredchalew ena ayzosh i think the solution is1, praying b/c our God is more than our family 2, ke xru sewoch ga menegager gize masalef 3,read d/f book including bible
Jul 21, 2024