በቤተሰብ ምክንያት Trauma/ጉዳት ደርሶባችሁ የሚያውቅ ግን የተወጣችሁት እስኪ pls 🙏 Tell me how ? የምር እንዴት ተወጣችሁት ... እወዳቸዋለሁ በጣም ግን እነሱጋ መሆን በየቀኑ እራሴ ላይ ሞት የመፍረድ ያክል ተሰማኝ...4 years አለፈኝ completely ከራኳቸው ...but sill it haunts me everywhere I go🥺 ሂወቴ ላይ ችግር እየፈጠረ ነው እና ምን ላድርግ ....ለመርሳት ሞክሪ ምናምን እንዳትሉኝ it doesn't work
Jul 21, 2024Best way lne yeseraw gbi megbat nw
Jul 21, 2024