ባህር ዳር ውስጥ የህዝብ ላይብረሪዎች የት የት እንዳሉ ብትጠቁሙኝ፡፡
ህዳር 11 የሚባለው መናፈሻ ግቢ ውስጥ አለ። ሌላው ገነሜ ቤተ መፃህፍት ቀበሌ 15 (ከሙሉአለም ባህል አዳራሽ) ጀርባ