ሰላም ሰዎች ፍቅረኛ ነበርችኝ በ3 ወር ውስጥ ጥሩም መጥፎም ጊዜ አሳልፈን ተለያየን ስንለያይ ግን ፍቅራችንን ለማስጠበቅ ብዙ ሞከርኩ እምቢ አለች ከረሳኋታ በኋላ ግን ተመልሳ መታ አብረን እንድነሆን እየለመነቺኝ ነው። ሴቶች እንደዚ አይነት ነገር ለምንድነው ምታረጉት ምንድነው ምክንያቷ ምን ማድረግ አለብኝ? tnx
Jul 20, 2024Tkrbh yagnaw enbi bloat yhonal
Jul 21, 2024