Hi 22 Male እኔ ዝም ማለት እፈልጋለሁ ። መናገር ያለብኝን ነገር ለማን መናገር እንዳለብኝ ሁሉ አልመርጥም።😭 ማለት ለቀረበኝ ሰው ሁሉ ራሴን ማብራራት በጣም አስቀያሚ ነገር ሆኖብኛል። ዝም ማለት እፈልጋለሁ ። አስቤ አቅጄ ዝም ለማለት ስሞክር ለብዙ ሰዎች ይህ ባህሪዬ እንግዳ ይሆንባቸዋል። ከትንሽ ቆይታ በኋላ ሙሉ ለሙሉ መድረኩን ተቆጣጥሬ ስለ ራሴ እያወራኹ አገኘዋለሁ ።በዛ ቅፅበት እንኳን ዝም ማለት እንዳለብኝ እያወኩ ማድረግ ያቅተኛል። ሁሌም ወደ ቤቴ ስገባ ራሴን እወቅሳለሁ ለምን አወራኹ እያልኩ😥😥 በቃ ህይወቴ ውስጥ መረጋጋት እፈልጋለሁ ፣ ዝምታ ፣ የሆነ ወከባ የሌለበት ህይወት እፈልጋለሁ ። ረጋ ያለ ። እና እንዴት ነው የዝምታ እና የተመስጦ ህይወት ማዳበር የምችለው ? እና በአማርኛ የተፃፉ የተመስጦ መፅሐፍትን recommend አድርጉኝ 🙏🙏 Thank you in advance !!!!
Jul 20, 2024Beande zmtegna lemehon atmokri bebzu ametat gze wst yadabershwn yemawurat lmadshn beand akomalew malet unrealistic nw .Kes bekes nw...bzu enditaweri kemyadergu hunetawoch,botawochna ,sewoch gar yaleshn kensh. Demo Atomic habit anbibi
Jul 20, 2024