#society
መብራት ሀይል ዋናው መስሪያ ቤት የምትሰሩ ሰዎች እባካችሁ ተባበሩኝ ጉዳዩ ምን መሰላችሁ ጊዲ ኩመላ የሚባል ሰው እኛ ቤት ተከራይቶ ይኖር ነበር እና ላለፋት ሁለት ወራት አልተመለሰም ሌሎች ተከራዬች ከባለቤቱ ጋር ሆነን ለፓሊስ ብናመለክትም መጀመሪያ መስሪያ ቤቱ ሔዳችሁ አጣሩ ብለውናል ስለዚህ እዚህ የመጣሁት atleast በህይወት እንዳለ እና በስራ ላይ መሆኑን ለማወቅ ነው እባካችሁ ተባበሩኝ
Jul 20, 20246 engagements