Selam 😘 bekerbu nw pc hp yegezahut ena ahun ahun screen brightness zero saderg ke bottom side koyto koyto light ngr blich blich ngr yilal brightness sechemr gen normal nw endesu ayhonm screenu lay mnm bota chigr yelewm be white screen check seladerkut yenantem endezih nw nw addis selehonku nw le pc 😁
Jul 20, 2024ጥንቃቄ ለወላጅችና ለወጣቶች ‼️ ኢትዮጵያ ውስጥ የIT ተማሪዎች የሆናችሁ ልጆች ወደ ታይላንድ ስራ አለ በማለት ኢንተርቪው አድርጋችሁ ሌሎችም ዶክመንት አቅርባችሁ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ በሙሉ ጉዟችሁን እንድትሰርዙ:: እስካሁን በቁጥር የማይታወቁ ኢትዮጵያዊያን ይህን ዶክመንት አሟልተው ከሄዱ በኃላ ወደ ማይናማር ታግተው መወሰዳቸውን እና እዛ በጉልበት የተለያዩ የኦንላይ ስራዎችን ሃኪንግ ጨምሮ እየሰሩ ይገኛሉ:: እነዚህን ወጣቶች ቤተሰብ ለማስለቀቅ በኢትዮጵያ ከ500 ሺህ ብር እስከ 750 ሺህ ብር ድረስ በመክፈል ላይ ይገኛሉ:: ይህን ጉዳይ የሚሰሩት ደግሞ ሃበሾች መሆናቸው እጅጉን ያሳዝናል ያበሳጫልና በማይናማር በዚህ ህገወጥ ስራ የተሰማሩ ኢትዮጵያዊያን እንዳሉ ታግተው ገንዘብ ተከፍሎ ከተመለሱ ሰዎች አአጋግጫለሁ:: በአሁን ሰአት እኔ የማውቃቸው ሰዎች ልጆችም በማይናማር ታግተው እስከሁን 300 ሺህ ብር ከፍለው ልጆቻቸው እንዲለቀቁ በመጠባበቅ ላይ ናቸውና ጥንቃቄ አድርጉ! https://t.me/NatnaelMekonnen21
Jul 20, 2024